የስደትን ኑሮ እንዴት እናሸንፍ? 7 የክህሎት ማዕቀፎች
☆☆☆☆☆
(0 opinii)
Najniższa cena (z dostawą)
57,99 CAD
Liczba ofert1
Ostatnia aktualizacja6 dni temu
| Sprzedawca | Cena produktu | Dostawa | Razem | Dostępność | Aktualizacja | |
|---|---|---|---|---|---|---|
| IN Indigo Books & Music | 42,99 CAD | 15,00 CAD | 57,99 CAD | Dostępny | 6 dni temu | Zobacz ofertę |
Ceny i dostępność mogą ulec zmianie. Ostatnia aktualizacja: 02.08.2026 17:37.
EAN
9798330269495
Senait M Piccigallo
0,0
☆☆☆☆☆
0 opinii
5★
0%
4★
0%
3★
0%
2★
0%
1★
0%
Opinie o produkcie
Brak opinii — bądź pierwszy!
"መቼም ከሀገር ቤት ወጥቶ ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ ማሰብ ድፍረትን ይጠይቃል ፤ ሁሉን ነገር አውጥቶና አውርዶ ማቀድ ደግሞ ፣ ይበልጥ ጉብዝናን ይጠይቃል ፤ ጓዝን ጠቅልሎ ለመውጣት ግን ፣ ጉብዝናንም ድፍረትንም ይጠይቃል ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞና ተደራርቦ የሚመጣው ጭንቀት ፣ የባህል ግርታ/ ድንጋጤ/ ፣ ግራ መጋባቱ ፣ ከባዶ (ከምንም ) መነሳቱ፣ አንዳንድ ጊዜ የአእምሮ ጤንነታችንን እንኳ እንድንጠራጠር ያደርገናል ፤ ሁላችንም በዚህ ውስጥ እናልፋለንና፡፡ነገሮቹ ግን የተለመዱ ሆነው እናገኛቸዋለን ፡፡""የስደትን ኑሮ እንዴት እናሸንፍ፡7 የክህሎት ማዕቀፎች ""--የሚለው መጽሀፍ ሊዳስስ የሚሞክረው ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ ፣ በተለይም ደግሞ በመልማት ላይ ካሉ ሀገሮች ወደ አሜሪካ ( ወይም ወደ ሌላ ሀገር ) ስትሄዱና ፣ ከዚያም በኋላ ባሉት አመታት ልትጋፈጧቸው የምትችሏቸውን ጥቂት ተግዳሮቶች ፣ እንዴት ለይታችሁ ማወቅ እንደምትችሉለማመላከት ነው፡፡ ስለዚህም የራሴና የብዙ ሰዎች በጥበብ የካበተ ታሪክና ልምድ ፣ በዚህ መፅሀፍ ውስጥ ተካተው ቀርበዋል ፡፡በተጨማሪ ከዚህ መፅሀፍ የምታገኟቸው ትሩፋቶች ፡- በምታልፉበት ሂደት ውስጥ ብቻችሁን አለመሆናችሁን ፣; በባህል ውህደት ውስጥ የሚያጋጥሙ ከበድ ያሉ ተግዳሮቶችንና የአእምሮ ጤና እክልን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ለመወጣት የሚረዱ መሳሪያዎችን ፣; በከባድ ፈተና ወቅት ፣ ተግዳሮቶችን ማለፍ የሚያስችሉ መሳሪያዎችን መለየት ፣ ፈጠራን መጠቀም እና በአዎንታዊነት የሚረዱ ማለፊያ መንገዶችን ፣; ባዕድነት (እንግዳነት) እንዳይሰማችሁ ፣ ይልቁኑ አዲሱን መኖሪያችሁን እንድትላመዱ፣ የባለቤትነት (የቤተኝነት) ስሜት እንዲያድርባችሁ ማድረግ እና እትብታችሁ የተቀበ- ረባትን ሀገር ሳትዘነጉ አሜሪካንን መውደድ እንደምትችሉ ፣; የራሳችሁንም ሆነ የሌሎችን ህይወት እንዴት ማብቃት እንደምትችሉ ፣; የተወለዳችሁበትን ሀገራዊውንና ፣ የመጣችሁበትን አሜሪካዊውን እውቀት የምታዛም ዱበትና አገናኝ ድልድይ የምትዘረጉበት ፣; የባህል ውህደትን ምንነት መማር ፣ ትክክለኛውን አመለካከት ማዳበር ፣ በውህደት ጉዞ ውስጥ አሸናፊ ሆናችሁ የምትወጡባቸውን እርከኖች ማወቅ ፣ በአዲሲቷ ሀገራችሁ በአሜሪካ ልቃችሁ የምትወጡበትንዕውቀት ማፍራት፣; "
Podobne produkty
Über die Seele
od $164.27