ፍልስፍና እና ኃይማኖት
☆☆☆☆☆
(0 reviews)
Lowest price (incl. delivery)
70,99 CAD
Typical price41,99 PLN
Lowest (90 days)41,99 PLN
Offers1
Last updatedil y a 5 jours
| Vendeur | Product price | Delivery | Total | Disponibilité | Updated | |
|---|---|---|---|---|---|---|
| IN Indigo Books & Music | 41,99 CAD | 29,00 CAD | 70,99 CAD | Disponible | il y a 5 jours | View offer |
Les prix et la disponibilité peuvent changer. Dernière mise à jour: 02.08.2026 17:37.
EAN
9798230545224
Tariku Tefera
0,0
☆☆☆☆☆
0 reviews
5★
0%
4★
0%
3★
0%
2★
0%
1★
0%
Product reviews
No reviews yet — be the first!
"የሰው ልጅ ከእንስሳቱ ፈጽሞ የሚለየው በአምላኪነቱ ነው፣ ሌሎች የሰው ልጅ ማንነቶች ብቻ የሚመስሉን እንደ ፍቅር፣ ርህራሄ፣ ተመራማሪነት... የመሳሰሉት ማንነቶች በተወሰነ መጠን ይሁን እንጂ እንስሳቱም ጋር ይገኛሉ፡፡ ይህንንም እውነታ በቀላሉ በእንስሳት ሥነ ሕይወት ላይ የተሰሩ ዶክመንተሪ ፊልሞችን በመመልከት ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ ""አምልኮ"" የሚባለው የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ግን የትኛውም እንስሳ ጋር አይገኝም፡፡ይህ እውነታ በእንዲህ እንዳለ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ ከስነ ፍጥረት ሳይንሱ አንዳንድ ግኝቶችና ከአንዳንድ ፈላስፎች ፍልስፍና በመነሳት አንዳንዶች ይህንን የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ትክክል እንዳልሆነና ""ኃይማኖት የሰው ልጆች እድገት እንቅፋት ነው""፣ ""ኃይማኖት አደንዛዥ ዕጽ ነው""፣ ""አምላክን የፈጠረው የሰው አዕምሮ ነው"" ... በማለት የሰው ልጆችን ኃይማኖተኝነት ሲነቅፉ ይታያል፡፡ ኃይማኖተኞችም ቢሆኑ በዚህ የሰው ልጅ ብቸኛው ማንነት ላይ ወጥ አቋም የላቸውም፣ በመካከላቸው ያለው ልዩነት እርስ በርስ የሚቃረንና ሰዎችን እስከ ማገዳደል የሚያዳርስ ጉዳይ ሆኖ ነው የሚታየው፡፡እውነታው የትኛው ይሆን?መጽሐፏ የፍልስፍናውን፣ የቁርአኑን፣ የመጽሐፍ ቅዱሱን ... ጨምሮ ዋነኞችን መንገዶች ዳስሳለች፡፡ብዙ ያልተሰሙ ጉዶች፣ ምስጢሮች፣ እውነታዎች፣ ስህተቶች፣ ውሸቶች እና ተረቶችን ይመለከታሉ፡፡""There Are No Secrets That Time Does Not Reveal"""
Similar products
Über die Seele
from $164.27