Pricelists.org Pricelists.org تسجيل الدخول إنشاء حساب

ደቦል፣ የዳግማዊ ምኒልክ የተሰወረው አልጋ ወራሽ እና ሰባተኛው ወረራ

☆☆☆☆☆ (0 reviews)
Show price history
ደቦል፣ የዳግማዊ ምኒልክ የተሰወረው አልጋ ወራሽ እና ሰባተኛው ወረራ
Lowest price (incl. delivery)
54,99 CAD
Typical price35,99 PLN
Lowest (90 days)35,99 PLN
Offers1
Last updatedمنذ 5 أيام
See best offer
البائع Product price Delivery الإجمالي التوفر Updated
IN Indigo Books & Music 35,99 CAD 19,00 CAD 54,99 CAD متوفر منذ 5 أيام View offer

قد تتغيّر الأسعار والتوفر. آخر تحديث: 02.08.2026 17:37.

EAN 9798235848030
Eskinder Yimer Haylu
0,0
☆☆☆☆☆
0 reviews
5★ 0%
4★ 0%
3★ 0%
2★ 0%
1★ 0%

Product reviews

Rating
No reviews yet — be the first!
"""ደቦል፡ የዳግማዊ ምኒልክ የተሰወረው አልጋ ወራሽ እና ሰባተኛው ወረራ"" የኢትዮጵያን ታሪክ፣ አፈ-ታሪክ እና ዘመናዊ ሳይንሳዊ ልብወለድን (Science Fiction) በማዋሃድ በአስደናቂ ሁኔታ የተጻፈ የአንድ ወጣት ውጣ ውረድ ተረክ ነው።ታሪኩ የሚከተለው ሞገስን ነው- ኃላም 'ደቦል' ወይም 'የአንበሳ ግልገሉ' እየተባለ የሚጠራው፣ የዳግማዊ ምኒልክ ሚስጥራዊ ልጅ። እርሱም በዘመናዊው ዓለም ካለው ግንዛቤ በላይ የሆነ እውቀትን በሚጠብቁ ጥንታዊ መነኮሳት አማካኝነት በድብቅ ያደገና የሰለጠነ ወጣት ነው።በመንፈሳዊ ዲሲፕሊን እና በላቁ የሳይንስ መርሆዎች የሰለጠነው ደቦል፣ የተሰወረ እውነት ጠባቂ ሆኖ ይወጣል፡ምድር ከዚህ ቀደም በተለያየ ጊዜ ከምድር ባልሆኑ ፈጡራን ተጎብኝታለች።ኃይለኛ ኃይላት በታሪክ ስድስት ጊዜ፣ በጥልቁ የኢትዮጵያ መሬት ውስጥ የተቀበረን ነገር ለመውሰድ ሞክረዋል።እና ሰባተኛው ሙከራ...የሰው ዘርን እጣ ፈንታ ይወስናል።ምስጢራዊ የሆኑ ከባዕድ ዓለም የመጡ ኃይላት ወደ ሰማያዊ አባይ (አባይ ወንዝ) ስር ተደብቆ ወደሚገኝ ጥንታዊ የኃይል ምንጭ ሲመለሱ፣ ደቦል ከምስጢር ወጥቶ ወደ ተሰጠው፣ ወደ ተቀመጠለት ዕጣ ፈንታ መገስገስ አለበት።ከላሊበላ የተቀደሱ ስፍራዎች እስከ አንኮበር ታሪካዊ ከፍታዎች፣ ታሪኩ በባህል፣ ትርጉም፣ እና በተደበቀ ኃይል የበለፀጉ መልክዓ ምድሮች ላይ ይገለጣል።አንባቢዎች የሚከተሉትን ይለማመዳሉ፦ በአለም አቀፍ የባዕድ ኃይላት ስጋት የሚመራ ከፍተኛ ፉክክርና ውጥረት። በሳይንሳዊ ልብወለድ መነፅር እንደገና የታሰበ የኢትዮጵያ ጥንታዊ ታሪክ። ጊዜን፣ ኃይልን እና የሰው ልጅ ነፃነትን የሚቃኙ ጥልቅ ፍልስፍናዊ ሃሳቦች። ከተሰወረ ህጻን ወደ ዓለም አቀፍ ጠባቂነት የሚያደርገው የጀግናው ጉዞ። አስደናቂ እና እውን ሊመስል የሚችል የአፈ-ታሪክ እና የሳይንስ ጥምረት።በአጭሩ፣ ይህ መጽሐፍ ስለ አንድ ምርጫ ነው፦የወደፊቱን ለመቆጣጠር-ለማጥፋት-ወይም ለመጠበቅ፣ እና የሰው ልጅ የራሱን መንገድ እንዲወስን ለመፍቀድ።ይህ የኢትዮጵያ ወይም የአፍሪካ ታሪክ ብቻ አይደለም።ይህ የምድር ታሪክ ነው።እንዲሁም በህልውና እና በዝምታ መካከል ቆመው ስለሚጠብቁት የማይታዩ ጉበኞች፣ ጠባቂዎች የሚተርክ ነው።"

Similar products